ራዕያችን
ሰወች ሁሉ የጠፉ በመሆኑ የክርስቶስን ወንጌል በመስበክ ወደ ደህንነት መጥራት እና ደቀመዝሙር እንዲሆኑ ማድረግ ነው
ተልዕኮአችን
አምነው የዳኑተን ሁሉ ወንጌልን ማስተማር ወደ አገልጋይነት ማብቃት እና ተመልሰው የወንጌል ሰራተኛ እንዲሆኑ ማድረግ
ግባችን
“እግዚያብሔርን ወደመምሰል እና የልጁን መንግስት ወራሽ መሆን ወደሚችሉበት መጨረሻ ማድረስ ነው።
We are affiliated with the Alberta Conference of Mennonite Brethren Churches (ABMB) offers a hub coaching and resources for pastors, churches, boards and emerging leaders through unified fellowship all across Alberta. EEC is aligned with ABMB's Confessions of Faith. You can find the document here.
We are also member of Ethiopian Evangelical Churches Fellowship in Canada, a fellowship of more than 20 churches across Canada, connecting hearts, minds and souls of Ethiopian Christians in the Canadian mosaic and impact Canadian society with God's love and grace. You can find out more here.
ከአልበርታ የሜኖናዊት ወንድሞች አብያተ ክርስቲያናት(ABMB) ጋር ግንኙነት ያለን ሲሆን በመላ አልበርታ ላሉ ፓስተሮች፣ አብያተ ክርስቲያናት፣ ቦርድ እና ታዳጊ መሪዎች ስልጠና እና ግብአት ይሰጣል። EEC ከ ABMB የእምነት መግለጫዎች ጋር የተጣጣመ ነው። ሰነዱን እዚህ ማግኘት ይችላሉ።
እንዲሁም ደግሞ በካናዳ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት አባል ስንሆን፣ ይህ ከ20 በላይ አብያተ ክርስቲያናት ያሉበት ህብረት፣ የኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ልብ፣ አእምሮ እና ነፍስ በአንድነት አስተሳስሮ የካናዳ ማህበረሰብን በእግዚአብሔር ፍቅር እና ጸጋ ላይ በማሳረፍ ያላሰለሰ አገልግሎትን እየሰጠ ይገኛል ። እዚህ የበለጠ ማወቅ ይችላሉ